በዋና ዋና የዜና ማሰራጫዎች የሚተላለፈውን የአፍሪካ አሉታዊ ገፅታ ስፑትኒክ እየተዋጋዉ ነው የሱዳን ወጣት"እንደ ስፑቲንክ ያሉ ሚዲያዎች የአፍሪካን እዉነት አንዲነገር እየረዱን ይገኛሉ። ለምስሌ በአፍሪካ ብዙ ጠቃሚ እና መናገር ያለባቸው ነገሮች አሉ። ለምሳሌ ብዙ የሚነገሩ አዎንታዊ ነገሮች እያሉ እነርሱ የሚዘግቡት አሉታዊ ብቻ ነው። እንደማሳያ የምእራባውያንን ቻናሎችን ስንመለከት 80% የሚሆነው ሽፋን ስለአፍሪካ አዎንታዊ ሳይሆን አሉታዊ ነው” ሲል በሎሞኖሶቭ ሞስኮ ስቴት ዩኒቨርሲቲ የሩሲያ-አፍሪካ ክለብ የወጣቶች ስራ ዳይሬክተር የሆነው ሱዳናዊው ሃፊዝ ባሲ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጿል።በጎርጎሮሳዊያኑ ህዳር 18 እስከ 19 በተካሄደው የሩሲያ አዲስ ሚዲያ ጉባዔ ላይ የተሳተፈው ባሲ፤ የሩሲያ ህዝብ በአብዛኛው ስለ አፍሪካ የሚያውቁት በምዕራባውያን ሚዲያዎች በኩል ነው ሲል ገለጾ የአፍሪካም ህዝብ ስለ ሩሲያ የሚያውቀው በምዕራባውያኑ ሚዲያ ነው ብሏል። ስፑትኒክ አፍሪካ የአፍሪካ እና ሩሲያ እውነታዎች እንዲስፋፋ እያስቻለ መሆኑን አክሎ ተናግሯል።በጎርጎሮሳዊያኑ 2022 የሩሲያ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ በዩክሬን ከተጀመረ በኋላ በርካታ ሀገራት በተለይም ምዕራባውያን፤ አርቲ ብሮድካስተር እና ስፑትኒክን ጨምሮ ከሩሲያ ጋር ተያያዥነት ባላቸው ሚዲያዎች ላይ ማዕቀብ እና ክልከላ ጥለዋል። በጎርጎሮሳዊያኑ መስከረም 4 የአሜሪካ ግምጃ ቤት በእነዚህ ሚዲያዎች ላይ ማዕቀብ መደረጉን አስታውቆ "የውጭ ተልዕኮዎች" ማሰራጭ ሲል ሰይሟቸዋል። ይህን ተከትሎ በርካታ የምዕራባውያን ማህበራዊ ሚዲያዎች እና ቲክቶክ፤ ስፑትኒክ አፍሪካንና ፈረንሳይኛ እትሙን ጨምሮ በርካታ የስፑትኒክ አካውንቶችን ሰርዘዋል፤ ይህም የሆነው አሜሪካ በምርጫ ጣልቃ ገብነት የሩሲያ ሚዲያዎችን በወነጀለችበት ወቅት ነው።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በዋና ዋና የዜና ማሰራጫዎች የሚተላለፈውን የአፍሪካ አሉታዊ ገፅታ ስፑትኒክ እየተዋጋዉ ነው የሱዳን ወጣት
በዋና ዋና የዜና ማሰራጫዎች የሚተላለፈውን የአፍሪካ አሉታዊ ገፅታ ስፑትኒክ እየተዋጋዉ ነው የሱዳን ወጣት
Sputnik አፍሪካ
በዋና ዋና የዜና ማሰራጫዎች የሚተላለፈውን የአፍሪካ አሉታዊ ገፅታ ስፑትኒክ እየተዋጋዉ ነው የሱዳን ወጣት"እንደ ስፑቲንክ ያሉ ሚዲያዎች የአፍሪካን እዉነት አንዲነገር እየረዱን ይገኛሉ። ለምስሌ በአፍሪካ ብዙ ጠቃሚ እና መናገር ያለባቸው ነገሮች አሉ።... 20.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-20T11:55+0300
2024-11-20T11:55+0300
2024-11-20T12:24+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በዋና ዋና የዜና ማሰራጫዎች የሚተላለፈውን የአፍሪካ አሉታዊ ገፅታ ስፑትኒክ እየተዋጋዉ ነው የሱዳን ወጣት
11:55 20.11.2024 (የተሻሻለ: 12:24 20.11.2024)
ሰብስክራይብ