በበርያነሰክ ክልል ላይ የተፈጸመው የአታካምስ ሚሳኤል ጥቃት ምዕራባውያን የጦርነቱን መባባስ እንደሚፈልጉ አመላካች ነው፡ ላቭሮቭ የሚሳይል ጥቃቱ ያለ አሜሪካ ተሳትፎ የማይቻል ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሰርጌ ላቭሮቭ በአጽንዕኦት ገለጸዋል። ይሁን እንጂ ከፍተኛ ዲፕሎማቱ አሜሪካ ኬቭ በሩሲያ ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ሚሳኤሏን እንድትጠቀም በይፋ ፍቃድ መስጠቷን አላረጋገጡም።የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ምዕራባውያን የተሻሻለውን የሩሲያ የኑክሌር ዶክትሪን በጥንቃቄ እንደሚመለከቱት ተስፋ እንዳላቸው ገልጸዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በበርያነሰክ ክልል ላይ የተፈጸመው የአታካምስ ሚሳኤል ጥቃት ምዕራባውያን የጦርነቱን መባባስ እንደሚፈልጉ አመላካች ነው፡ ላቭሮቭ
በበርያነሰክ ክልል ላይ የተፈጸመው የአታካምስ ሚሳኤል ጥቃት ምዕራባውያን የጦርነቱን መባባስ እንደሚፈልጉ አመላካች ነው፡ ላቭሮቭ
Sputnik አፍሪካ
በበርያነሰክ ክልል ላይ የተፈጸመው የአታሲምስ ሚሳኤል ጥቃት ምዕራባውያን የጦርነቱን መባባስ እንደሚፈልጉ አመላካች ነው፡ ላቭሮቭ የሚሳይል ጥቃቱ ያለ አሜሪካ ተሳትፎ የማይቻል ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሰርጌ ላቭሮቭ በአጽንዕኦት ገለጸዋል። ይሁን... 19.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-19T19:58+0300
2024-11-19T19:58+0300
2024-11-20T06:24+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በበርያነሰክ ክልል ላይ የተፈጸመው የአታካምስ ሚሳኤል ጥቃት ምዕራባውያን የጦርነቱን መባባስ እንደሚፈልጉ አመላካች ነው፡ ላቭሮቭ
19:58 19.11.2024 (የተሻሻለ: 06:24 20.11.2024)
ሰብስክራይብ