ሮሲያ ሴጎደነያ ዩኔስኮ የሩሲያ ጋዜጠኞች መብት ጥሰትን ወደጎን ማለት እንዲያቆም አሳሰበች

ሰብስክራይብ
ሮሲያ ሴጎደነያ ዩኔስኮ የሩሲያ ጋዜጠኞች መብት ጥሰትን ወደጎን ማለት እንዲያቆም አሳሰበች የሩሲያ ጋዜጠኞች የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት እየተፈፀመባቸው መሆኑን የሚያሳይ መረጃን ማፈን እንዲቆም ሮሲያ ሴጎድንያ የተሰኘው የሩሲያው ሚዲያ ለዩኔስኮ ዋና ዳይሬክተር በጻፈችው ደብዳቤ አሳሰበች።በሩሲያ መገናኛ ብዙኃን ሠራተኞች ላይ የሚደርሰው ሞት እና ጉዳት በዩኔስኮ የጋዜጠኞች ደህንነት ረቂቅ ሪፖርት ውስጥ አልተካተተም። በተለይም በጎርጎሮሳዊያኑ ሰኔ 22 ቀን 2023 በዛፖሮዝዬ ክልል ውስጥ የስፑትኒክ ወታደራዊ ዘጋቢ ሮስቲስላቭ ዙራቭሌቭ  በዩክሬን ጥቃት መገደሉ  አልተጠቀሰም ተብሏል።ደብዳቤው "የዩኔስኮ ሴክሬታሪያት የፖለቲካ አድልዎ ግልጽ እየሆነ መጥቷል፣ ድርጅቱ ራሱን ከምዕራቡ ዓለም 'ሩሲያን የማፍረስ' አጀንዳ ጋር እያስተሳሰረ መሆኑን እያሳየ ነው" ብሏል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ   ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0