በ2014 የኬቭ አገዛዝ ተቃዋሚዎች ለማስፈራራት ኦዴሳ በሚገኝ የነጋዴዎች ህብረት ቤት ውስጥ እልቂት መፈፀሙን የቀድሞ የዩክሬን የደህንነት አባል ለስፑትኒክ ገለፁ

ሰብስክራይብ
በ2014 የኬቭ አገዛዝ ተቃዋሚዎች ለማስፈራራት ኦዴሳ በሚገኝ የነጋዴዎች ህብረት ቤት ውስጥ እልቂት መፈፀሙን የቀድሞ የዩክሬን የደህንነት አባል ለስፑትኒክ ገለፁ "ሁኔታው ኦዴሳ ውስጥ የሆነ አይነት ማታለል እንደተፈፀመ ነው ፤ የማይደን ተቃራኒዎችን በተቻለ መጠን ረብሻን በመጠቀም ፣ በስቃይና በጭካኔ በመሰብሰብ አዲሱን መንግስት መቃወም ምን እንደሚያስከትል ለመላው ዪክሬናውያን ማሳየት ነው" በማለት አስረድቷል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ   ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0