የዩክሬን ጦር ስድስት አታስምስ  ሚሳኤሎች በመጠቀም በደቡብ በርያነሰክ ግዛት በሚገኙ መገልገያዎች ላይ በሌሊት ጥቃት መፈፀሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
የዩክሬን ጦር ስድስት አታስምስ  ሚሳኤሎች በመጠቀም በደቡብ በርያነሰክ ግዛት በሚገኙ መገልገያዎች ላይ በሌሊት ጥቃት መፈፀሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀየተሰባበሩ የሚሳኤሉ ቁርጥራጮች በቴክኒካል የጦር መገልገያዎች አካባቢ ያረፉ ሲሆን በወቅቱ እሳት ተነስቶ እንደነበረ ተዘግቧል። የተመዘገበ ጉዳት ወይም ውድመት አለመኖሩን ሚኒስትሩ በዘገባው አክሏል።ዜናውን እንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ   ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0