ፑቲን በኑክሌር መከላከያ ዘርፍ  የሩሲያን መንግስት ፖሊሲ መሰረታዊ መመሪያዎችን  አፀደቁ

ሰብስክራይብ
ፑቲን በኑክሌር መከላከያ ዘርፍ  የሩሲያን መንግስት ፖሊሲ መሰረታዊ መመሪያዎችን  አፀደቁ▫ በሰነዱ መሰረት በሩሲያ እና በአጋሮቿ ላይ ሊሰነዘር የሚችልን የጠላት ጠብ አጫሪነትን መከላከል መንግስት ቅድሚያ ከሚሰጣቸው ከፍተኛው ጉዳዮች መካከል አንዱ ነው።▫ በወታደራዊ ጥምረት ውስጥ ያለ ማንኛውም መንግስት በሩሲያ ወይም በአጋሮቿ ላይ የሚያደርገው ጠብ አጫሪነት በአጠቃላይ በዚህ ጥምረት እንደ ጠብ አጫሪነት ይቆጠራል። ▫ ሩሲያ በእርሷ ወይም በአጋሮቿ  ላይ የጅምላ ጨራሽ መሳሪያ ጥቅም ላይ ሲውል የኑክሌር መሳሪያ የመጠቀም መብት አላት።▫ በሩሲያ በኩል የኒኩሌር ሀይልን ለመጠቀም ፍላጎት ያለማሳየት በጠላት በኩል የሚመጣውን የማይቀለበስ የተጋረጠ አደጋ ግምት ውስጥ ያሰገባ ነው።▫ በኑክሌር መከላከያ መስክ የሩሲያ ፌዴሬሽን ፖሊሲ ለሞስኮ ተቀባይነት ባላቸው ውሎች መሰረት በወታደራዊ ግጭት ውስጥ  ወታደራዊ እርምጃዎችን የማቆም ዋስትና ይሰጣል።▫ የኑክሌር መከላከያ ኃይሎች ጥቅም ላይ ለማዋል  በተመደበበት አካባቢ በቀጣይነት ዝግጁ ሆኖ መጠባበቅ  የሩሲያ የኑክሌር መከላከያ ዋና መርህ ነው።▫ ሞስኮ የኑክሌር ጦር መሳሪያን እንደ መከላከያ መሳሪያ አድርጋ ትመለከታለች፤ አጠቃቀማቸውም እጅግ ከባድ እና አስገዳጅ እርምጃ ነው▫ ሩሲያ በራሷ እና በቤላሩስ ግዛት አንድነት ላይ  አስጊ አደጋ ለሚፈጠሩ ጠብ አጫሪነት የኑክሌር ጦር መሳሪያዎችን ልትጠቀም ትችላለች▫ ሞስኮ በተቻላት መጠን የኒኩለር ሰጋት ለመቀነስ እየሰራች ነው ፤ ይህንን የምታደርገው ሊፈጠሩ  ነገሮች እንዳይባባሱ  እና ኒኩሊየር ያካተተ የጦር ግጭት እንዳይፈጠር ነው ▫ በሰማይ ላይ በጠላት ሀይል እየተሰማራ ያለው መሳሪያ አደገኛ ነው ፤  ለዚህ ነው የሩሲያ ፌድሬሽን የኑክለር ሀይሉን ለመጠቀም ዝግጁ ማድረግን የማይደግፈው።▫ በሩሲያ ሀይሎች የተረጋገጠው የኒኩለር ሀይልን ለመጠቀም ዝግጁ አለማድረግ የጠላት ተቀባይነት የሌላው ጥፋት የመቋቋም አቅም አለው ▫ የኒኩሊየር  የጦር መሳሪያዎችን እና የኒኩለር ሀይልን ኒኩለር ወደ ሌላቸው ሀገራት ማስገባት ለሩሲያ ከፍተኛ የሆነ የጦር አደጋ ነው▫ በሩሲያም ሆነ በአጋሮቿ ላይ የሚደርስን የባለስቲክ ሚሳኤል ጥቃት የተረጋገጠ መረጃ በምላሹ ተመሳሳይ የሆነ የኑክሌር መሳሪያ ጥቃት ሊሆን ይችላል ▫ የጠላት ሀይል የኒኩሊየር መሳሪያ መያዙ አደጋ ነው፤ የሩሲያ መንግስት የኒኩለር  ሰጋትን ለመቀነስ ሲሰራ ቆይቷል ▫ በሩሲያ ድንበር ላይ በጠላት የሚደረግ መጠነሰፊ የጦር እቅድ እና የጦር ልምምድ ለሀገሪቷ አደጋ ነውዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ   ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0