አሜሪካ በሩሲያ ላይ የረጅም ጥቃት እንዲፈጸም መፍቀዷን እንድታረጋግጥ ሲጠየቅ ዋይት ሃውስ አመነታ

ሰብስክራይብ
አሜሪካ በሩሲያ ላይ የረጅም ጥቃት እንዲፈጸም መፍቀዷን እንድታረጋግጥ ሲጠየቅ ዋይት ሃውስ አመነታየባይደን አስተዳደር ዩክሬን የሩሲያን ግዛቶች በአታስምስ ረጅም-ርቀት ሚሳኤል እንድትመታ መፍቀዱን የሚገልጹት ሪፖርቶች በዋይት ሀውስ በግልጽ አልተረጋገጡም።በሪዮ ዲ ጄኔሮው የጂ-20 ጉባዔ ጎንለጎን በተካሄደ ኮንፈረንስ ወቅት የአሜሪካ ምክትል የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ጆናታን ፊነር በባይደን ፍቃድ መሰጠቱን በተመለከተ ከጋዜጠኞች የቀረቡ ጥያቄዎችን በቀጥታ ሳይመልሱ  ቀርተዋል። ፊነር "ተግባራዊ በማድረግ ጉዳዮች ላይ የአሜሪካን ድጋፍ በተመለከተ የተላለፈ ወይም ያልተላለፈ ማንኛውንም ውሳኔ አላረጋግጥም" ብለዋል። "በዚህ ግጭት ውስጥ በቅርብ ቀናትና ሳምንታትን ጨምሮ በጦር ሜዳ ላይ በለየናቸው ሁኔታዎች ላይ ተመስርተን የፖሊሲ ውሳኔዎቻችን እንደምናደርግ አሜሪካ ግልፅ አድርጋለች" ሲሉ ገልጸዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ   ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0