ዋሽንግተን ለዩክሬን መንግስት በሩሲያ ግዛት እንዲጠቀም በፈቀደችው የረጅም-ርቀት ሚሳኤልን በተመለከተ ከሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተሰጠ ተጨማሪ መግለጫ ዩክሬይን የምእራባውያን ረጅም-ርቀት ሚሳኤል በሩሲያ ግዛት ላይ የምትጠቀም ከሆነ የግጭቱ ባህሪ ተቀይሮ ወደከፋ ደረጃ ይደርሳል። ሚኒስትሩ በመግለጫው አክሎም የኬቭ መንግስት የረጅም-ርቀት ሚሳኤሎችን በሩሲያ ግዛት ላይ የሚጠቀም ከሆነ አሜሪካ እና አጋሮቿ ከሩሲያ ጋር በቀጥታ በግጭቱ ተሳታፊ ይሆናሉ ብሏል። አሁንም ቢሆን የዩክሬን መንግስት የረጅም- ርቀት ሚሳኤሎችን በሩሲያ ግዛት እንድትጠቀም በአሜሪካን ፍቃድ ተሰጥቷቷል የሚለውን መረጃ እውነትነት የሞስኮ መንግስት አላረጋገጠም። ምንም አይነት ከምእራባውያን የሚሰጥ' ተአምራዊ መሳሪያ' በዩክሬን እየተደረገ ያለውን ልዩ ወታደራዊ ኦፕሬሽን አቋም አይቀይረውም።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ዋሽንግተን ለዩክሬን መንግስት በሩሲያ ግዛት እንዲጠቀም በፈቀደችው የረጅም-ርቀት ሚሳኤልን በተመለከተ ከሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተሰጠ ተጨማሪ መግለጫ
ዋሽንግተን ለዩክሬን መንግስት በሩሲያ ግዛት እንዲጠቀም በፈቀደችው የረጅም-ርቀት ሚሳኤልን በተመለከተ ከሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተሰጠ ተጨማሪ መግለጫ
Sputnik አፍሪካ
ዋሽንግተን ለዩክሬን መንግስት በሩሲያ ግዛት እንዲጠቀም በፈቀደችው የረጅም-ርቀት ሚሳኤልን በተመለከተ ከሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተሰጠ ተጨማሪ መግለጫ ዩክሬይን የምእራባውያን ረጅም-ርቀት ሚሳኤል በሩሲያ ግዛት ላይ የምትጠቀም ከሆነ የግጭቱ ባህሪ... 19.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-19T12:12+0300
2024-11-19T12:12+0300
2024-11-19T12:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ዋሽንግተን ለዩክሬን መንግስት በሩሲያ ግዛት እንዲጠቀም በፈቀደችው የረጅም-ርቀት ሚሳኤልን በተመለከተ ከሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተሰጠ ተጨማሪ መግለጫ
12:12 19.11.2024 (የተሻሻለ: 12:44 19.11.2024)
ሰብስክራይብ