በአሜሪካ ኦሃዮ መንገድ ላይ ኒዩ-ናዚን የሚያስታውስ ሰልፍ ተካሄደሰልፈኞቹ ማስክ ያደረጉ ሲሆን ስዋስቲካ የተሰኘውን የናዚ አርማ ያለበትን ባንዲራ በመያዝ በኮሎምቦስ ኦሃዩ ጎዳናዎች ላይ ታይተዋል። በማህበራዊ ትስስር ገፆች የተለቀቁ ቪዲዩች እንደሚያሳዩት ጥቁር ልብስ የለበሱ እና ቀይ ማስክ ያደረጉ ወንዶች በማይክራፎን እየተቀባበሉ በመጮህ አልፈዋል። ኮሎምቦስ ላይ የተፈጠረው ጉዳይ በሚረብሽ ሁኔታ ባለፉት 18 ወራት በአሜሪካ እያቆጠቅጠ ያለውን ከናዚ ጋር ስረአት ጋር የነበረ ቁርኝንትን ያስረዳል። የአይን ምስክሮች እንዳረጋገጡት በሚያስደነግጥ ሁኔታ ሰልፈኞቹን ለመያዝ የተደረገ ጥረት የለም።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በአሜሪካ ኦሃዮ መንገድ ላይ ኒዩ-ናዚን የሚያስታውስ ሰልፍ ተካሄደ
በአሜሪካ ኦሃዮ መንገድ ላይ ኒዩ-ናዚን የሚያስታውስ ሰልፍ ተካሄደ
Sputnik አፍሪካ
በአሜሪካ ኦሃዮ መንገድ ላይ ኒዩ-ናዚን የሚያስታውስ ሰልፍ ተካሄደሰልፈኞቹ ማስክ ያደረጉ ሲሆን ስዋስቲካ የተሰኘውን የናዚ አርማ ያለበትን ባንዲራ በመያዝ በኮሎምቦስ ኦሃዩ ጎዳናዎች ላይ ታይተዋል። በማህበራዊ ትስስር ገፆች የተለቀቁ ቪዲዩች እንደሚያሳዩት... 19.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-19T11:35+0300
2024-11-19T11:35+0300
2024-11-19T12:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий