የጂ-20 ጉባዔን ለመዘገብ ከመላው ዓለም የተወጣጡ ጋዜጠኞች ወደ ስፍራው ደረሱከዓለም ዙሪያ የተወጣጡ የፕሬስ አባላት በሪዮ ዲ ጄኔሮ የሚካሄደውን የጂ 20 ጉባዔ ለመዘገብ ወደ ሚዲያ ማዕከሉ ደረሱ።ለፕሬስ አባላት ብቻ በተዘጋጁ ተሽከርካሪዎች ወደ ሥፍራው ከደረሱ በኋላ ወደ ስብሰባ አዳራሽ ለመግባት የደህንነት ፍተሻን ያካሂዳሉ፤ ከዚያ ከዓለም ትልቁ ኢኮኖሚ መሪዎች የሚያካሄዱትን ስብሰባ ይከተላሉ።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የጂ-20 ጉባዔን ለመዘገብ ከመላው ዓለም የተወጣጡ ጋዜጠኞች ወደ ስፍራው ደረሱ
የጂ-20 ጉባዔን ለመዘገብ ከመላው ዓለም የተወጣጡ ጋዜጠኞች ወደ ስፍራው ደረሱ
Sputnik አፍሪካ
የጂ-20 ጉባዔን ለመዘገብ ከመላው ዓለም የተወጣጡ ጋዜጠኞች ወደ ስፍራው ደረሱከዓለም ዙሪያ የተወጣጡ የፕሬስ አባላት በሪዮ ዲ ጄኔሮ የሚካሄደውን የጂ 20 ጉባዔ ለመዘገብ ወደ ሚዲያ ማዕከሉ ደረሱ።ለፕሬስ አባላት ብቻ በተዘጋጁ ተሽከርካሪዎች ወደ ሥፍራው... 18.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-18T21:04+0300
2024-11-18T21:04+0300
2024-11-18T21:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий