ስፑትኒክ ከምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን በተለየ መልኩ ሁሌም እውነትን ይናገራል ስትል የናይጄሪያ ፋሽን ብራንድ የሆነው የሱቺሌ የፈጠራ ዳይሬክተር ገለጸች“ስፑትኒክን ወይም የሩሲያ መገናኛ ብዙኃንን ከምዕራባውያን እና ከምታውቃቸው መገናኛ ብዙኃን ጋር እንኳን ማወዳደር አይቻልም፤ ምክንያቱም ስፑትኒክ እና የሩሲያ መገናኛ ብዙኃን እውነቱን የሚናገሩ በመሆኑ" ስትል የሱቺል መስራች እና የፈጠራ ዳይሬክተር የሆነችው ፕሪስላ ሱቺሊያ ቤስት ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግራለች።አክላም የሩሲያ የዜና አውታሮች የተረጋገጠ ዜናዎችን ይዘግባሉ እንዲሁም አለም ስለ አፍሪካ የበለጠ እንዲያውቅ እድል ይሰጣሉ ብላለች።"ስለዚህ ስፑትኒክ የሚያደርገውን እና የሩሲያ መገናኛ ብዙኃን የሚያደርጉትን እወዳለሁ ማለት እችላለሁ። እውነት ለመናገር በየቀኑ ጠዋት ከእንቅልፌ ስነቃ የማደርገው የመጀመሪያው ነገር ምን እየተካሄደ እንዳለ ለማየት ወደ ሩሲያ የዜና አውታሮች መሄድ ነው፤ ምክንያቱም የተረጋገጠ፣ ትክክለኛ እና እውነተኛ ዜናዎችን የሚያገኙበት ቦታ ስለሆነ" ስትል ፕሪስላ ሱቺሊያ ቤስት ተናግራለች።ቀደም ሲል የካሜሩን ፖለቲከኛ ፔሽንት ፓርፊት ኤንዶም፤ ስፑትኒክ በአውሮፓ እና በአሜሪካ የተከለከለ ነው ምክንያቱም ከምዕራባውያን ትርክት የተለየ አመለካከት ስለሚያቀርብ ነው ሲል ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጿል። አክሎም ስፑትኒክ ታማኝ የመረጃ ምንጭ መሆኑን በመጥቀስ ሥራውን እንደሚቀጥል ተስፋ እንዳለው ገልጿል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ስፑትኒክ ከምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን በተለየ መልኩ ሁሌም እውነትን ይናገራል ስትል የናይጄሪያ ፋሽን ብራንድ የሆነው የሱቺሌ የፈጠራ ዳይሬክተር ገለጸች
ስፑትኒክ ከምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን በተለየ መልኩ ሁሌም እውነትን ይናገራል ስትል የናይጄሪያ ፋሽን ብራንድ የሆነው የሱቺሌ የፈጠራ ዳይሬክተር ገለጸች
Sputnik አፍሪካ
ስፑትኒክ ከምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን በተለየ መልኩ ሁሌም እውነትን ይናገራል ስትል የናይጄሪያ ፋሽን ብራንድ የሆነው የሱቺሌ የፈጠራ ዳይሬክተር ገለጸች“ስፑትኒክን ወይም የሩሲያ መገናኛ ብዙኃንን ከምዕራባውያን እና ከምታውቃቸው መገናኛ ብዙኃን ጋር... 18.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-18T20:02+0300
2024-11-18T20:02+0300
2024-11-18T20:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ስፑትኒክ ከምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን በተለየ መልኩ ሁሌም እውነትን ይናገራል ስትል የናይጄሪያ ፋሽን ብራንድ የሆነው የሱቺሌ የፈጠራ ዳይሬክተር ገለጸች
20:02 18.11.2024 (የተሻሻለ: 20:44 18.11.2024)
ሰብስክራይብ