የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰርጌ ላቭሮቭ በጂ-20 ጉባኤ ለመካፈል ሪዩዴጄኔሮ በሚገኘው በዘመናዊ አርት ሙዚየም  ተገኙ

ሰብስክራይብ
የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰርጌ ላቭሮቭ በጂ-20 ጉባኤ ለመካፈል ሪዩዴጄኔሮ በሚገኘው በዘመናዊ አርት ሙዚየም  ተገኙ የውጭ ጉዳይ ሚንሰትሩ በብራዚሉ ፕሬዝዳንት ኢናሲኦ ሉላ ዳ ሲልቫ እና በብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ማኡሮ ቬኢራ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ   ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0