🪖 የሩሲያ ዩግ (ደቡብ) የጦር ኃይሎች ቡድን ባለፈው አንድ ቀን ውስጥ እስከ 695 የሚደርሱ የዩክሬን ወታደሮችን መግደላቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በዛሬው እለት አስታወቀ"በጠላት ላይ የ695 ወታደሮች ሞትና መቁስል፣ ሁለት ታንኮች፣ ሁለት ወታደር የሚያጓጉዙ ተሽከርካሪዎች፣ አንድ ወታደራዊ ተሽከርካሪ እና 12 ተሽከርካሪዎች ላይ የውድመት ኪሳራ ደርሷል" ሲል ሚኒስቴሩ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።የሩሲያ ዛፓድ (ምዕራብ) የጦር ኃይሎች ቡድን እስከ 450 የሚደርሱ የዩክሬን ወታደሮችን አጥፍተዋል፤ የቴንትር (ማዕከላዊ) የጦር ኃይሎች ቡድን ደግሞ የዩክሬን ወታደሮችን እንዲያፈገፍጉ አድርጓል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
🪖 የሩሲያ ዩግ (ደቡብ) የጦር ኃይሎች ቡድን ባለፈው አንድ ቀን ውስጥ እስከ 695 የሚደርሱ የዩክሬን ወታደሮችን መግደላቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በዛሬው እለት አስታወቀ
🪖 የሩሲያ ዩግ (ደቡብ) የጦር ኃይሎች ቡድን ባለፈው አንድ ቀን ውስጥ እስከ 695 የሚደርሱ የዩክሬን ወታደሮችን መግደላቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በዛሬው እለት አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
🪖 የሩሲያ ዩግ (ደቡብ) የጦር ኃይሎች ቡድን ባለፈው አንድ ቀን ውስጥ እስከ 695 የሚደርሱ የዩክሬን ወታደሮችን መግደላቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በዛሬው እለት አስታወቀ"በጠላት ላይ የ695 ወታደሮች ሞትና መቁስል፣ ሁለት ታንኮች፣ ሁለት ወታደር... 18.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-18T18:09+0300
2024-11-18T18:09+0300
2024-11-18T18:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
🪖 የሩሲያ ዩግ (ደቡብ) የጦር ኃይሎች ቡድን ባለፈው አንድ ቀን ውስጥ እስከ 695 የሚደርሱ የዩክሬን ወታደሮችን መግደላቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በዛሬው እለት አስታወቀ
18:09 18.11.2024 (የተሻሻለ: 18:44 18.11.2024)
ሰብስክራይብ