#sputnikviral | " የተመጣጠነ ምግብ ለሁሉም ህፃናት" በሚል 50,000 የህፃናት እና አዋቂዎችን ያካተተ ታላቁ ሩጫ ተካሄደ24ተኛው ዙር ታላቁ ሩጫ በትላንትናው እለት በአዲስአበባ ተካሄደ። ይህ አመታዊ 10 ኪሎሜትር ውድድር በታዋቂው አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ ረዳት መስራችነት በጎርጎሮሳዊያኑ 2000 ነው የተጀመረው። የዚህ አመት ሩጫ " የተመጣጠነ ምግብ ለሁሉም ህፃናት" በሚል መሪ ቃል ነው የተካሄደው።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
#sputnikviral | " የተመጣጠነ ምግብ ለሁሉም ህፃናት" በሚል 50,000 የህፃናት እና አዋቂዎችን ያካተተ ታላቁ ሩጫ ተካሄደ
#sputnikviral | " የተመጣጠነ ምግብ ለሁሉም ህፃናት" በሚል 50,000 የህፃናት እና አዋቂዎችን ያካተተ ታላቁ ሩጫ ተካሄደ
Sputnik አፍሪካ
#sputnikviral | " የተመጣጠነ ምግብ ለሁሉም ህፃናት" በሚል 50,000 የህፃናት እና አዋቂዎችን ያካተተ ታላቁ ሩጫ ተካሄደ24ተኛው ዙር ታላቁ ሩጫ በትላንትናው እለት በአዲስአበባ ተካሄደ። ይህ አመታዊ 10 ኪሎሜትር ውድድር በታዋቂው አትሌት... 18.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-18T15:53+0300
2024-11-18T15:53+0300
2024-11-18T16:24+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
#sputnikviral | " የተመጣጠነ ምግብ ለሁሉም ህፃናት" በሚል 50,000 የህፃናት እና አዋቂዎችን ያካተተ ታላቁ ሩጫ ተካሄደ
15:53 18.11.2024 (የተሻሻለ: 16:24 18.11.2024)
ሰብስክራይብ