ጆ ባይደን ዩክሬን የአሜሪካን ሚሳኤል ተጠቅማ ሩሲያን እንድትደበደብ ፍቃድ ሰጥተዋል እስካሁን ምን እናውቃለን

ሰብስክራይብ
ጆ ባይደን ዩክሬን የአሜሪካን ሚሳኤል ተጠቅማ ሩሲያን እንድትደበደብ ፍቃድ ሰጥተዋል እስካሁን ምን እናውቃለን▪ ይህንን መረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ ያወጣው ኒዎርክ ታይምስ ሲሆን አትሲሚስ  የተሰኘው የባለስቲክ ሚሳኤል መሰጠቱን ዘግቧል። ▪እንደ ሮይተርስ ዘገባ እነዚህን ሚሳኤሎች በመጠቀም ዩክሬን በሚቀጥሉት ቀናት በሩሲያ  ክልል ውስጥ ከባድ ጥቃት ልታደርስ ትችላለች።▪ የተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ልጅ ፍቃድ የሰጡትን 'ሞኞች' ብሏቸዋል።▪እንደ ብሉምበርግ ዘገባ ፍቃድ የተሰጠበት የረጅም-ርቀት መሳሪያዎች የኬቭን መንግስት ፍላጎት አያሟሉም።▪አሁን ድረስ ፔንታጎን በዚህ መረጃ ላይ አስተያየት አልሰጠም።▪ እንደዚህ አይነት ጥቃቶች ግጭቱ እንዲባባስ ያደርጋሉ በማለት የ ዱማ ግዛት የአለምአቀፉ ጉዳይ  ኮሚቴ ሰብሳቢ ሊኦኒድ ሰሉተሰኪይ ተናገሩ።▪ኤለን መሰክ "ዲሞክራቶች ጦርነት ይወዳሉ" ብሏል።▪ ዶናልድ ትራምፕ ይህንን ውሳኔ ሊቀለብሱት ይችላሉ ፤ የቡድናቸው ተወካይ።▪ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ሶስተኛውን የአለም ጦርነት ሊያስጀምሩት ነው የአሜሪካ ተወካይ ማርጆሪ ታይለር ግሪን።▪በስንብት ላይ ያለው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ራሱ ጥያቄዎችን አይመልስም።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ   ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0