ንግግርን የኋሊት  የምእራባውያኑ የረጅም-ርቀት ሚሳኤል በሩሲያ ምድር ላይ ከተተኮሰ የኔቶ አባል ሀገራት ሩሲያን እየወጓት ነው ፑቲን

ሰብስክራይብ
ንግግርን የኋሊት  የምእራባውያኑ የረጅም-ርቀት ሚሳኤል በሩሲያ ምድር ላይ ከተተኮሰ የኔቶ አባል ሀገራት ሩሲያን እየወጓት ነው ፑቲንየዩክሬን በምእራብ ሰራሹ የረጅም-ርቀት መሳሪያን ያለ ኔቶ ሳተላይቶች መረጃ መጠቀም አትችልም ፤ ይሄ ማለት ኔቶ በግጭቱ ቀጥተኛ ተሳታፊ ነው በማለት ፕሬዝዳንት ቭላድሚን ፑቲን ተናግረዋል። "ይሄ የሚሆን ከሆነ የግጭቱን መነሻ እንደሚቀይረው ከግምት ውስጥ በማስገባት ፤ እኛም ለተፈጠረብን ስጋት አስፈላጊውን ውሳኔ እንወሰናለን" በማለት ፕሬዚዳንንቱ አክለዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ   ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0