#sputnikviral | ቻይና ተምዘግዛጊ ፀረ-ታንክ ሚሳኤልን የሚመክት GL6 ንቁ መከላከያ ስርዓትን አሳየች

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | ቻይና ተምዘግዛጊ ፀረ-ታንክ ሚሳኤልን የሚመክት GL6 ንቁ መከላከያ ስርዓትን አሳየችስርዓቱ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን ከኢንፍራሬድ ወይም በጨረር-መር ከሆኑ ፀረ-ታንክ ሚሳኤሎች እና ከሌሎች ትክክለኛ ኢላማን የመምታት አቅም ካላቸው የጦር መሳሪያዎች ለመጠበቅ የሚያገለግል መሆኑን የቻይና መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ   ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0