#sputnikviral | በኮንጎ የተደረመሰው ተራራ አምቆ የያዘዉን በብዙ ቶን የሚገመት የኮባልት ማእድን አጋለጠ

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | በኮንጎ የተደረመሰው ተራራ አምቆ የያዘዉን በብዙ ቶን የሚገመት የኮባልት ማእድን አጋለጠ በማእድን ከበለፀገው የሀገሪቷ ደቡባዊ ክፍል ካታንጋ የተገኘው እና በብዙዎች የታየው ቪዲዩ የተራራውን መደርመስ በቅርብ የተገኙ በማእድን ማውጣት ስራ ላይ ተሰማርተው የነበሩ ስራተኞች ቆመዉ ሲያዩት ያሳያል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ   ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0