ስኬታማ በሆነው ሰሜን የጦር ግንባር በኩርስክ ክልል ድንበር ኦልጎቫስካይ አካባቢ ላይ የነበሩ የዩክሬን ወታደሮች መገታታቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር አስታወቀ በትላንትናው እለት ከ15-20 የሚሆኑ የዩክሬን ወታደሮች ቡድን በአካባቢው የታጠረ ቦታ ላይ ሰብረው ለመግባት ሙከራ አድርገዋል።ከ80 በላይ የዩክሬን ወታደሮች ሲሞቱ ከ40 በላይ ወታደሮች በጓዶቻቸው ተጥለው የሄዱትን ጨምሮ ቆስለዋል።በተጨማሪም ከ24 የዩክሬይን ወታደሮች መያዛቸው የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር አስታውቋል።አሁን ላይ አካባቢው በቁጥጥር ስር ያለ እና ቀሪ የጠላት ወታደሮች ካሉ እየፀዳ መሆኑን ጨምሮ ገልጿል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ስኬታማ በሆነው ሰሜን የጦር ግንባር በኩርስክ ክልል ድንበር ኦልጎቫስካይ አካባቢ ላይ የነበሩ የዩክሬን ወታደሮች መገታታቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር አስታወቀ
ስኬታማ በሆነው ሰሜን የጦር ግንባር በኩርስክ ክልል ድንበር ኦልጎቫስካይ አካባቢ ላይ የነበሩ የዩክሬን ወታደሮች መገታታቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
ስኬታማ በሆነው ሰሜን የጦር ግንባር በኩርስክ ክልል ድንበር ኦልጎቫስካይ አካባቢ ላይ የነበሩ የዩክሬን ወታደሮች መገታታቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር አስታወቀ በትላንትናው እለት ከ15-20 የሚሆኑ የዩክሬን ወታደሮች ቡድን በአካባቢው የታጠረ ቦታ ላይ... 18.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-18T11:10+0300
2024-11-18T11:10+0300
2024-11-18T11:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ስኬታማ በሆነው ሰሜን የጦር ግንባር በኩርስክ ክልል ድንበር ኦልጎቫስካይ አካባቢ ላይ የነበሩ የዩክሬን ወታደሮች መገታታቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር አስታወቀ
11:10 18.11.2024 (የተሻሻለ: 11:44 18.11.2024)
ሰብስክራይብ