#sputnikviral | ህንድ ለመጀመሪያ ጊዜ የረጅም-ርቀት ሀይፐርሶኒክ ሚሳኤል ሙከራ በተሳካ ሁኔታ ማድረጓን የመከላከያ ሚኒስቴር አሳወቀ

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | ህንድ ለመጀመሪያ ጊዜ የረጅም-ርቀት ሀይፐርሶኒክ ሚሳኤል ሙከራ በተሳካ ሁኔታ ማድረጓን የመከላከያ ሚኒስቴር አሳወቀሙከራው የተካሄደው በህንድ የምስራቅ ግዛት በሆነችው እና የሙከራ ጣቢያው በሚገኝባት ኦዲሻ ከተማ የባህር ዳርቻ ቅዳሜ ምሽት ነው። እንደ መከላከያ ሚኒስቴሩ ዘገባ ይህ ሀይፐርሶኒክ ሚሳኤል 1500 ኪሎሜትሮችን ይምዘገዘጋል።የህንዱ መከላከያ ሚኒስቴር ራንጃናት ሲንግ ይህ ሙከራ ታሪካዊ ነው በማለት ህንድን በወታደራዊ ቴክኖሎጂ ቀዳሚ ከሆኑት ሀገራት ተርታ ያሰልፏታል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ   ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0