የሂዝቦላ ሚዲያ ቃልአቀባይ የሆኑት ሞሀመድ አፊፍ የእስራኤል ጦር ዛሬ በማእከላዊ ቤሩት ራስ አልነባ አካባቢ በሚገኘው በሊባኖሱ ባህ ፓርቲ ዋና ፅህፈት ቤት ላይ ባካሄደው የአየር ድብደባ መገደላቸውን የስፑትኒክ ዘጋቢ ከስፍራው ዘግቧል

ሰብስክራይብ
የሂዝቦላ ሚዲያ ቃልአቀባይ የሆኑት ሞሀመድ አፊፍ የእስራኤል ጦር ዛሬ በማእከላዊ ቤሩት ራስ አልነባ አካባቢ በሚገኘው በሊባኖሱ ባህ ፓርቲ ዋና ፅህፈት ቤት ላይ ባካሄደው የአየር ድብደባ መገደላቸውን የስፑትኒክ ዘጋቢ ከስፍራው ዘግቧልየማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች የአየር ድብደባውን ምስል እያጋሩ ይገኛሉዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ   ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0