አሜሪካ ለኢራን እድገት እንቅፋት ለሆኑ ማዕቀቦቿ 1 ትሪሊዮን ዶላር መክፈል አለባት ሲሉ የኢራን ወታደራዊ ክፍል ኃላፊ ገለጹ“ዩናይትድ ስቴትስ፤ ኢስላማዊ ሪፐብሊኳ ኢራን ለ25 ዓመታት በማዕቀብ ምክንያት እንዳታድግ በመፍቀዷ አንድ ትሪሊዮን ዶላር ካሳ ልትከፍል ይገባል” ሲሉ የኢስላማዊ አብዮታዊ ጥበቃ ሠራዊት (የኢራን ወታደራዊ ሠራዊት አንድ ክፍል ነው) የህግ ጉዳዮች ምክትል ኃላፊ ሶህራብ-አሊ ሻምካኒ መግለጻቸውን የኢራን ዜና ወኪል የሆነው ኢቴማድ ኦንላይን ዘግቧል። ከኢስላማዊ አብዮት ጀምሮ ከ45 ዓመታት በላይ በኢራን ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ ማዕቀቦች በዩናይትድ ስቴትስ እና በሌሎች ምዕራባውያን አገራት ተጥለዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
አሜሪካ ለኢራን እድገት እንቅፋት ለሆኑ ማዕቀቦቿ 1 ትሪሊዮን ዶላር መክፈል አለባት ሲሉ የኢራን ወታደራዊ ክፍል ኃላፊ ገለጹ
አሜሪካ ለኢራን እድገት እንቅፋት ለሆኑ ማዕቀቦቿ 1 ትሪሊዮን ዶላር መክፈል አለባት ሲሉ የኢራን ወታደራዊ ክፍል ኃላፊ ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
አሜሪካ ለኢራን እድገት እንቅፋት ለሆኑ ማዕቀቦቿ 1 ትሪሊዮን ዶላር መክፈል አለባት ሲሉ የኢራን ወታደራዊ ክፍል ኃላፊ ገለጹ“ዩናይትድ ስቴትስ፤ ኢስላማዊ ሪፐብሊኳ ኢራን ለ25 ዓመታት በማዕቀብ ምክንያት እንዳታድግ በመፍቀዷ አንድ ትሪሊዮን ዶላር ካሳ... 17.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-17T16:55+0300
2024-11-17T16:55+0300
2024-11-17T17:24+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
አሜሪካ ለኢራን እድገት እንቅፋት ለሆኑ ማዕቀቦቿ 1 ትሪሊዮን ዶላር መክፈል አለባት ሲሉ የኢራን ወታደራዊ ክፍል ኃላፊ ገለጹ
16:55 17.11.2024 (የተሻሻለ: 17:24 17.11.2024)
ሰብስክራይብ