ኢትዮጵያ የፌደራል ፖሊስ የፎረንሲክ ምርመራ እና ጥናት ልህቀት ማእከል ከፈተች

ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ የፌደራል ፖሊስ የፎረንሲክ ምርመራ እና ጥናት ልህቀት ማእከል ከፈተች ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ ማዕከሉ ከሀገር ውጭ ይደረግ የነበረውን የዘረመል ምርመራ እንደሚያሰቀር እና ለጎረቤት ሀገራት ግልጋሎት የሚሰጥ ይሆናል ሲሉ ተናግረዋል። "ይህ ማዕከል ለዓመታት በፀጥታ እና ደህንነት ዘርፎች ላይ የሰራነው ሪፎርም ውጤታማ እንደሆነ ማሳያ ነው" በማለት ጠቅላይ ሚኒስትሩ አፅንኦት በመስጠት ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ   ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ  @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0