#sputnikviral | ታዋቂው ፓንዳ ካይቱሻ ከእናቱ ዲንዲን ጋር በመሆን በሞስኮው ፓርክ ውስጥ የነበረውን እና ጣፋጭ ቀርካ ውስጡ የያዘዉን ስኖማን ድራሹን አጠፉት

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | ታዋቂው ፓንዳ ካይቱሻ ከእናቱ ዲንዲን ጋር በመሆን በሞስኮው ፓርክ ውስጥ የነበረውን እና ጣፋጭ ቀርካ ውስጡ የያዘዉን ስኖማን ድራሹን አጠፉትእንደ ፓርኩ ዳይሬክተር " ዲንዲን ስኖማን ውስጥ ባለው ጣፋጭ ቀርከሃ የተሳበች ሲሆን ካይቱሻ ግን በስኖማኑ ቅርፆች ራሱን እያጫወተ  ነበር" ብሏል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንቡብ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ   ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ  @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0