የኒጀር ባለስልጣናት ለፈረንሳይ በመሰለል የተጠረጠረን ግለሰብ በቁጥጥር ስር አዋለች

ሰብስክራይብ
የኒጀር ባለስልጣናት ለፈረንሳይ በመሰለል የተጠረጠረን ግለሰብ በቁጥጥር ስር አዋለች ለፈረንሳይ ስለላ ተቋም፤ የውጭ ደህንነት ዳይሬክቶሬት፤ ይሰልላል ተብሎ የተጠረጠረ ግለሰብ፤ በኒጀር ልዩ አገልግሎት በቁጥጥር ስር እንደዋለ የሀገሪቱ መንግሥት የቴሌቪዥን ጣቢያ ዘግቧል።ታሳሪው፤ ስሙ ማሪየስ ባርሴያ እንደሆነ የሚገልጽ መታወቂያ ቢያቀርብም፤ ሰነዱ ሀሰተኛ ሆኖ መገኙትን ዘገባው አክሏል። ግለሰቡ፤ ፈረንሳይ በኒጀር ስለምታካሂደው "የስለላ ስራ መረጃ እና ሚስጥራዊ ሰነዶችን" ይዞ እንደተገኘ ተገልጿል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0