የሩሲያ እና ግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በዩክሬንና መካከለኛው ምስራቅ ግጭቶች ዙርያ ተወያዩ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ እና ግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በዩክሬንና መካከለኛው ምስራቅ ግጭቶች ዙርያ ተወያዩ "ሚኒስትሮቹ አንገብጋቢ በሆኑ በርካታ የሁለትዮሽ ጉዳዮች እና የመካከለኛው ምስራቅ እና የዩክሬን ቀውስን ጨምሮ በዓለም አቀፍ አጀንዳዎች ላይ ተወያይተዋል" ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሰርጌ ላቭሮቭ እና በባድር አብዴላቲ መካከል ስለተደረገው ውይይት በሰጠው መግለጫ አስታውቋል። ላቭሮቭ፤ በሊባኖስ እና በቀጠናው ስላለው ሁኔታ ከቀድሞው የሊባኖስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሳድ ሃሪሪ ጋር በአቡ ዳቢ መወያየታቸውንም ሚኒስቴሩ ገልጿል። ሩሲያ፤ የሊባኖስ ሉዓላዊነት እና አንድነትን ለመደገፍአቋሟ የጸና እንደሆነ በድጋሚ አረጋግጣለች ሲልም ሚኒስቴሩ አክሏል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0