🪖 በሩሲያ ኩርስክ ግዛት በጥምረት የሚንቀሳቀሱ ሁለት ሰው አልባ አውሮፕላኖች የዩክሬን ታንክን አወደሙ

ሰብስክራይብ
🪖 በሩሲያ ኩርስክ ግዛት በጥምረት የሚንቀሳቀሱ ሁለት ሰው አልባ አውሮፕላኖች የዩክሬን ታንክን አወደሙ የሩሲያ ምዕራብ ተዋጊ ቡድን ዛላ ሰው አልባ አውሮፕላን፤ በሩሲያ ጦር ቦታዎች ላይ የሚተኩሰ የተደበቀ የጠላት ታንክን እንደለየ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። የድሮን አብራሪዎች የዒላማውን መገኛ ስፍራ ወደ መቆጣጠሪያ ማዕከል በፍጥነት ካስተላለፉ በኋላ፤ ታንኩ በላንሴት ካሚካዜ ድሮን ጥቃት እንደወደመ ተገልጿል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0