ቻይና የወባ መድሐኒት ወደ ኢትዮጵያ ልትልክ እንደሆነ ተገለጸ

ሰብስክራይብ
ቻይና የወባ መድሐኒት ወደ ኢትዮጵያ ልትልክ እንደሆነ ተገለጸበቻይና ኤይድ ፕሮጀክት በኩል የተደረገ የወባ መድሐኒት ድጋፍ በቀጣይ ሳምንታት ወደ ሀገር ውስጥ እንደሚገባ ተገልጿል። ይህ የተገለጸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ፤ ከቻይና ኤምባሲ ሚኒስትር ካውንስል ዶክተር ያንግ ዪሃን ጋር በተወያዩበት ወቅት ነው። የጤና ሚኒስትሩ ዶክተር መቅደስ ዳባ፤ የቻይና ኤይድ ፕሮጀክት ያደረገው ድጋፍ፤ የወባ መከላከል ጥረትን የሚደግፍ መሆኑን በመጥቀስ ለተደረገው ድጋፍ አመስግነዋል፡፡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0