ሩሲያ እና ማሊ፤ ባማኮ ውስጥ የሩሲያ ባህል ማዕከልን ሊከፍቱ እንደሆነ የሩሲያ የሰብዓዊ ትብብር ኤጀንሲ ምክትል ኃላፊ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ሩሲያ እና ማሊ፤ ባማኮ ውስጥ የሩሲያ ባህል ማዕከልን ሊከፍቱ እንደሆነ የሩሲያ የሰብዓዊ ትብብር ኤጀንሲ ምክትል ኃላፊ ተናገሩ ሮሶትሩድኒቼስትቮ፤ ከማሊ ጋር የበይነ መንግሥታት ስምምነት ላይ ለመድረስ እየሰራ መሆኑን፤ ኪሪል ቦጎሞሎቭ በሩሲያ ሶቺ ከተካሄደው የመጀመሪያው #የሩሲያአፍሪካ የሚኒስትሮች ጉባኤ ጎን ለጎን፤ ለስፑትኒክ የተናገሩ ሲሆን፤ የስምምነቱ ገና እንዳልተፈረመ ጠቁመዋል። ቦጎሞሎቭ፤ የሩሲያው ኤጀንሲ በስምንት የአፍሪካ ሀገራት ውስጥ ማዕከላት እንዳሉትም ገልጸዋል ደቡብ አፍሪካ ግብፅ ኢትዮጵያ ዛምቢያ ሞሮኮ ኮንጎ ታንዛኒያ ቱኒዚያ ሩሲያ እና አንጎላ፤ የጋራ የባህል ማዕከላትን ማስጀመር የሚችሉበትን ሁኔታ ለመፍጠር ስምምነት ላይ መድረሳቸውን፤ ኃላፊው ጥር ወር ላይ አስታውቀዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0