የኢትዮጵያ መዲና በ2017 በጀት ዓመት ከ30 በላይ ዓለም አቀፍ ዝግጅቶችን እንዳስተናገደች የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ በተለይም፤ 46ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ እና ዓለም አቀፍ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ፤ በአዲስ አበባ መካሄዱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ አንስተዋል። ባለሥልጣኑ አክለውም፤ በሩሲያ ሲሪየስ ፌዴራላዊ ግዛት በተካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ አጋርነት ፎረም የሚኒስትሮች ኮንፈረንስ፤ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ተወካዮች እና ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ጋር ውጤታማ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንደነበራቸው ተናግረዋል። የ2017 የኢትዮጵያ በጀት ዓመት በጎርጎርያን ካላንዳር ሐምሌ 7፣ 2024 ጀምሯል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ መዲና በ2017 በጀት ዓመት ከ30 በላይ ዓለም አቀፍ ዝግጅቶችን እንዳስተናገደች የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ
የኢትዮጵያ መዲና በ2017 በጀት ዓመት ከ30 በላይ ዓለም አቀፍ ዝግጅቶችን እንዳስተናገደች የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ መዲና በ2017 በጀት ዓመት ከ30 በላይ ዓለም አቀፍ ዝግጅቶችን እንዳስተናገደች የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ በተለይም፤ 46ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ እና ዓለም አቀፍ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ፤... 15.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-15T17:35+0300
2024-11-15T17:35+0300
2024-11-15T18:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኢትዮጵያ መዲና በ2017 በጀት ዓመት ከ30 በላይ ዓለም አቀፍ ዝግጅቶችን እንዳስተናገደች የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ
17:35 15.11.2024 (የተሻሻለ: 18:04 15.11.2024)
ሰብስክራይብ