እየጨመረ የመጣው የብሪክስ ሚና የደቡባዊ ዓለምን አስፈላጊነት ያጠናከረ ነው፤ ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
እየጨመረ የመጣው የብሪክስ ሚና የደቡባዊ ዓለምን አስፈላጊነት ያጠናከረ ነው፤ ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ "በአሁኑ ወቅት አብዛኛው እምቅ አቅም የተሰበሰበው በአዲስ የሃይል ማዕከላት ሲሆን አዳዲሶቹ ማዕከላት እስያ፣ አፍሪካ፣ አሜሪካ እና መካከለኛው ምስራቅን የሚካተቱ ናቸው" ሲሉ "መጪው ዲፕሎማሲ እና የዲፕሎማሲ አገልግሎት" በሚል መሪ ቃል ከተካሄደው የምርምር ኮንፈረንስ ጎን ለጎን፤ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ልዩ አምባሳደር እና የብሪክስ ተወካይ ፓቬል ክኒያዜቭ ተናግረዋል።የብሪክስ ስብስብ፤ በዓለም ላይ ያለው ሚና እና ተሰሚነት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል፤ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ቀደም ሲል ተናግረዋል። ሩሲያ፤ ከህገ-ወጥ ማዕቀቦች እና እገዳዎች ውጪ የሆነ፤ ፍትሃዊ የዓለም ስርዓት ምስረታን ትደግፋለች ብለዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0