የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በ15ኛው የሰር ባኒ ያስ ዓለም አቀፍ የሰላም እና ደህንነት ፎረም ላይ ለመሳተፍ አቡ ዳቢ ገቡ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በ15ኛው የሰር ባኒ ያስ ዓለም አቀፍ የሰላም እና ደህንነት ፎረም ላይ ለመሳተፍ አቡ ዳቢ ገቡ ከደቡባዊ እና ምስራቃዊ ዓለም ጨምሮ የበርካታ ሀገራት ታዋቂ ፖለቲከኞች፣ ተንታኞች እና ባለሙያዎች በወቅታዊ ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት የሚያደርጉበት ትልቅ መድረክ እንደሆነ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል። ዛሬ የሚከፈተው የውይይት መድረግ ለፕሬስ ዝግ እንደሚሆን ይጠበቃል። የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በ2022 በመድረኩ ላይ ተሳታፊ ነበር።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0