የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በተመረጡ የኢኮኖሚ ዘርፎች ላይ እንዲሰማሩ ጥሪ ቀረበ የቻይና ጂያንግሱ ግዛት ከፍተኛ የልዑካን ቡድን የተሳተፈበት የቻይና-አፍሪካ የኢኮኖሚ እና የንግድ ትብብር ጉባኤ ትናንት አዲስ አበባ ተካሂዷል።በጉባዔው ላይ ንግግር ያደረጉት የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ፤ የኢትዮጵያ እና ቻይና ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ እየተሸጋገር መሆኑን ገልጸዋል። ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ማድረጓን የገለፁት ሚኒስትሩ፤ በዚህም ምቹ የኢንቨስትመንት ዕድል መፈጠሩን ተናግረዋል። የቻይና ኩባንያዎች ይህን ዕድል በመጠቀም መንግሥት ቅድሚያ በሚሰጣቸው ግብርና፣ ቱሪዝም፣ ቴክኖሎጂ እና ማዕድን ዘርፎች እንዲሰማሩ ጥሪ ማቅረባቸውን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግቧል።ምስሎቹ ከኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የማህበራዊ ትስስር ገጽ የተገኙ ናቸው መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በተመረጡ የኢኮኖሚ ዘርፎች ላይ እንዲሰማሩ ጥሪ ቀረበ
የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በተመረጡ የኢኮኖሚ ዘርፎች ላይ እንዲሰማሩ ጥሪ ቀረበ
Sputnik አፍሪካ
የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በተመረጡ የኢኮኖሚ ዘርፎች ላይ እንዲሰማሩ ጥሪ ቀረበ የቻይና ጂያንግሱ ግዛት ከፍተኛ የልዑካን ቡድን የተሳተፈበት የቻይና-አፍሪካ የኢኮኖሚ እና የንግድ ትብብር ጉባኤ ትናንት አዲስ አበባ ተካሂዷል።በጉባዔው ላይ ንግግር... 15.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-15T14:33+0300
2024-11-15T14:33+0300
2024-11-15T15:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በተመረጡ የኢኮኖሚ ዘርፎች ላይ እንዲሰማሩ ጥሪ ቀረበ
14:33 15.11.2024 (የተሻሻለ: 15:04 15.11.2024)
ሰብስክራይብ