የህዳር 6 ረፋድ አበይት የዓለም ዜናዎች፡-

ሰብስክራይብ
የህዳር 6 ረፋድ አበይት የዓለም ዜናዎች፡-🟠 ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሌሎች ሀገራት መሪዎች ጋር መገናኘት የጀመሩ ሲሆን የአርጀንቲና ፕሬዝዳንት ሃቪየር ሚሌ የመጀመርያው ሆነዋል፡፡🟠 የስፔስ ኤክስ እና የቴስላ ሞተር ዋና ስራ አስፈፃሚ ኤለን መስክ በቴህራን እና በዋሽንግተን መካከል ያለውን ውጥረት ለማርገብ በተባበሩት መንግሥታት የኢራን ቋሚ ተወካይ ጋር ምክክር ማድረጉን የአሜሪካ ሚዲያ የኢራን ባለስልጣናትን ጠቅሶ ዘገበ።🟠 የሰሜን ኮሪያ ከፍተኛ መሪ ኪም ጆንግ ኡን የካሚካዜ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን ሙከራ በአካል መታዘባቸውን የመንግሥት ሚዲያ ዘገበ።🟠 በፓሪስ በተካሄደው የፈረንሳይ እና የእስራኤል የእግር ኳስ ጨዋታ 50 የሚጠጉ ሰዎች መጋጨታቸውንና የፈረንሳይ መገናኛ ብዙሃን ሪፖርት አደረጉ።🟠 የሩሲያ ጦር በአንድ ሌሊት 51 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን እንዳጨናገፈ እና እንዳወደመ የሀገሪቱ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0