የሩዋንዳ የማርበርግ ቫይረስ ወረርሽኝ ማብቃቱን የሀገሪቱ የጤና ሚኒስትር አስታወቁ

ሰብስክራይብ
የሩዋንዳ የማርበርግ ቫይረስ ወረርሽኝ ማብቃቱን የሀገሪቱ የጤና ሚኒስትር አስታወቁ የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማእከል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ንግግር ያደረጉት ሳቢን ንሳንዚማና "በማርበርግ በሽታ የተያዙ ሰዎች ለሁለት ሳምንት እንዳልተገኙ እና ለአንድ ወር ሞት እንዳልተመዘገበ ስገልጽ ደስተኛ ነኝ” ብለዋል።እንደ እርሳቸው ገለጻ፤ ሁሉም በቫይረሱ የተያዙ ታማሚዎች ከሆስፒታል የወጡ ሲሆን፤ በአጠቃላይ በቫይረሱ 15 ሰዎች ሞተዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0