ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የካርበን ገበያ እና የአየር ንብረት ለውጥን መቀነስ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙሀገራቱ፤ በአዘርባጃን ባኩ እየተካሄደ በሚገኘው 29ኛው የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ፤ የመግባቢያ ስምምነቱን እንደተፈራረሙ፤ የኢትዮጵያ ፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል።ስምምነቱ፤ ኢትዮጵያ የደን ሽፋኗን ወደ ነበረበት ለመመለስ እና በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብሯ የበካይ ጋዝ ልቀትን በመቀነስና የካርበን ገበያን በማስተዋወቅ፤ የአየር ንብረት ለውጥን ለመዋጋት የምታደርገውን ጥረት የማጠናከር ዓለማ አለው፡፡ትብብሩ፤ የደን ጥበቃ የቴክኒክ ድጋፍ እና የካርበን ግብይት ስራዎችን ማመቻቸት ያካትታል፤ ሲል ሚኒስቴሩ አክሎ ገልጿል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የካርበን ገበያ እና የአየር ንብረት ለውጥን መቀነስ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ
ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የካርበን ገበያ እና የአየር ንብረት ለውጥን መቀነስ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የካርበን ገበያ እና የአየር ንብረት ለውጥን መቀነስ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙሀገራቱ፤ በአዘርባጃን ባኩ እየተካሄደ በሚገኘው 29ኛው የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ፤ የመግባቢያ ስምምነቱን... 14.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-14T16:59+0300
2024-11-14T16:59+0300
2024-11-14T17:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የካርበን ገበያ እና የአየር ንብረት ለውጥን መቀነስ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ
16:59 14.11.2024 (የተሻሻለ: 17:04 14.11.2024)
ሰብስክራይብ