የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ ቮዝኔሴንካ መንደርን ነፃ እንዳወጣ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ ቮዝኔሴንካ መንደርን ነፃ እንዳወጣ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ በሚኒስቴሩ ዕለታዊ ሪፖርት የተነሱ ተጨማሪ ቁልፍ መግለጫዎች፦ የሩሲያ አየር መቃወሚዎች ስድስት ሂማርስ ሮኬቶች እና 78 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖች መተው ጣሉ። የሩሲያ የጦር ኃይሎች የዩክሬን ወታደራዊ-ኢንዱስትሪ አካል በሆኑ አየር ማረፊያዎች እና የኢነርጂ ተቋማት መተዋል። የዩክሬን ጦር ኃይሎች የጀርመን እግረኛ ተዋጊ ተሽከርካሪ፣ ሶስት ታንኮች እና አምስት "ኮዛክ" የጦር መሳሪያዎችን አጥተዋል።ጠላት ሦስት መጋዘኖችን አጥቷል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0