ዶናልድ ትራምፕ፤ ዩናይትድ ኪንግደም የቻጎስ ደሴቶችን ለሞሪሸስ ለመመለስ የደረሰችውን ስምምነትን ማገድ እንደሚፈልጉ ተሰማ

ሰብስክራይብ
ዶናልድ ትራምፕ፤ ዩናይትድ ኪንግደም የቻጎስ ደሴቶችን ለሞሪሸስ ለመመለስ የደረሰችውን ስምምነትን ማገድ እንደሚፈልጉ ተሰማ ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤ ስለ ቻጎስ ደሴቶች በእንግሊዝ ገለፃ የተደረገላቸው ሲሆን፤ የፕሬዝዳንቱ የሽግግር ቡድን የህግ አስተያየት ከፔንታጎን እንዲጠይቅ ጠይቀዋል። እንደ መገናኛ ብዙሃን ዘገባ ከሆነ፤ ትራምፕ የሚመረጡ ከሆነ የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስቴር የዓለም አቀፍ ደህንነትን አስመልክቶ በሚሰጠው ምክር መሰረት፤ ስምምነቱን ሊቃወሙ እንደሚችሉ ጠቁመዋል። የወቅቱ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር፤ በብሪታንያ እና ሞሪሸስ መካከል የተደረገውን ስምምነት የተቀበለ ሲሆን፤ ስምምነቱ በብሪታንያ ፓርላማ ከፀደቀ በኋላ በሚቀጥለው ዓመት ተግባራዊ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0