በኬንያ የአሜሪካ አምባሳደር ከሃላፊነታቸው በራሳቸው ፈቃድ ለቀቁ

ሰብስክራይብ
በኬንያ የአሜሪካ አምባሳደር ከሃላፊነታቸው በራሳቸው ፈቃድ ለቀቁ በኬንያ አምባሳደር ሆነው ለሁለት ዓመት ያገለገሉት የሄውሌት ፓካርድ እና ኢቤይ የቀድሞው ዋና ስራ አስፈፃሚ ሜግ ዊትማን፤ ለፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የስራ መልቀቂያ አስገብተዋል። የዊትማን የስራ መልቀቂያ፤ ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሚያካሂዱት አጠቃላይ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ግምገማ፤ በቀድሞው አስተዳደር የተሾሙትን ጨምሮ፤ ዲፕሎማሲያዊ ሹመቶች ላይ ለውጥ ያደርጋሉ ተብሎ በሚጠበቅበት ወቅት የመጣ እንደሆነ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0