ኒጀር የሩሲያ ኩባንያዎች በሀገሪቱ የተፈጥሮ ሀብቶችን እንዲያስሱ እና እንዲያወጡ ጥሪ አቀረበች

ሰብስክራይብ
ኒጀር የሩሲያ ኩባንያዎች በሀገሪቱ የተፈጥሮ ሀብቶችን እንዲያስሱ እና እንዲያወጡ ጥሪ አቀረበች "ወደ ኒጀር በመምጣት፤ የተፈጥሮ ሃብቶችን ለመፈለግ እና ለማውጣት ፍላጎት ካላቸው የሩሲያ ኩባንያዎች ጋር ተገናኝተናል፡፡ ይህ ዩራኒየምን ብቻ አይመለከትም" ሲሉ የኒጀር ማዕድን ሚኒስትር ኡስማን አባርቺ ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡ኒጀር በዩራኒየም፣ ድንጋይ ከሰል፣ ወርቅ፣ ብረት ማዕድን፣ ፎስፌትስ፣ ፔትሮሊየም፣ ጨው እና ጂፕሰም እና በሌሎችም የተፈጥሮ ሀብቶች የበለፀገች ናት። ሀገሪቱ በዓለም ከፍተኛ የዩራኒየም እንዲሁም የነዳጅ ክምችት አላት።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0