ኤር ታንዛኒያ ወደ ደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ የቀጥታ በረራ ጀመረ

ሰብስክራይብ
ኤር ታንዛኒያ ወደ ደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ የቀጥታ በረራ ጀመረእያንዳንዳቸው 181 መቀመጫዎች ያሏቸው የቦይንግ 737 ማክስ 9 አውሮፕላኖች፤ ከህዳር 21 ጀምሮ ከዳሬሰላም በሳምንት አራት በአዲሱ መስመር ይበራሉ። አየር መንገዱ በዚህ የአፍሪካ መስመር ማስፋፊያ የንግድ እና የመዝናኛ ተጓዦችን ለማገልገል አቅዷል፡፡ይህ ማስፋፊያ፤ ከጆሃንስበርግ ዳሬሰላም ከዳሬሴላም ጆሃንስበርግ ወደ 3,000 የሚጠጉ ወርሃዊ መቀመጫዎችን ለማቅረብ የሚያስችል ሲሆን፤ ከአየርሊንክ በመቀጠል በዚህ መስመር የሚያገለግል ብቸኛ አየር መንገድ ይሆናል። እርምጃው፤ ኤር ታንዛኒያ በአፍሪካ አቪዬሽን ውስጥ ያለውን አቋም በማጠናከር፣ ክልላዊ እድገቱን የሚደግፍና በአህጉሪቱ የንግድ እና የቱሪዝም ግንኙነቶችን ማሳደግ የሚያስችለው ነው ተብሏል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0