የሩሲያ ወታደሮች ዶንዬትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ ውስጥ የሚገኘውን ሮቭኖፖል መንደር ነጻ እንዳወጡ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ በሚኒስቴሩ ዕለታዊ ሪፖርት የተነሱ ተጨማሪ ቁልፍ መግለጫዎች፦ 🟠 የሩሲያ የጦር ኃይሎች የዩክሬን ወታደራዊ-ኢንዱስትሪ አካል በሆኑ አየር ማረፊያዎች እና የኢነርጂ ተቋማት መተዋል። 🟠 የሩሲያ አየር መከላከያ ሶስት የሃመር የአየር ላይ ቦምብ፣ አንድ ሂማርስ ሮኬት እና 85 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መተው ጥለዋል። 🟠 ጠላት "አንክላቭ-ኤን" የኤሌክትሮኒክ ጦር ጣቢያ አጥቷል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ወታደሮች ዶንዬትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ ውስጥ የሚገኘውን ሮቭኖፖል መንደር ነጻ እንዳወጡ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
የሩሲያ ወታደሮች ዶንዬትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ ውስጥ የሚገኘውን ሮቭኖፖል መንደር ነጻ እንዳወጡ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ወታደሮች ዶንዬትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ ውስጥ የሚገኘውን ሮቭኖፖል መንደር ነጻ እንዳወጡ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ በሚኒስቴሩ ዕለታዊ ሪፖርት የተነሱ ተጨማሪ ቁልፍ መግለጫዎች፦ 🟠 የሩሲያ የጦር ኃይሎች የዩክሬን ወታደራዊ-ኢንዱስትሪ... 13.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-13T14:33+0300
2024-11-13T14:33+0300
2024-11-13T15:24+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ ወታደሮች ዶንዬትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ ውስጥ የሚገኘውን ሮቭኖፖል መንደር ነጻ እንዳወጡ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
14:33 13.11.2024 (የተሻሻለ: 15:24 13.11.2024)
ሰብስክራይብ