ኢትዮጵያ የአካባቢ ጥበቃ ሥራዎቿን የሚያሳይ መካነ-ርዕይ በአዘርባጃን ባኩ ከፈተች

ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ የአካባቢ ጥበቃ ሥራዎቿን የሚያሳይ መካነ-ርዕይ በአዘርባጃን ባኩ ከፈተችመካነ-ርዕዩን በኮፕ29 ጉባኤ ለመሳተፍ አዘርባጃን የሚገኙት ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ ከፍተውታል፡፡መካነ-ርዕዩ፤ ሀገሪቱ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም በአረንጓዴ አሻራ እና በሌሎች የአካባቢ ጥበቃ ሥራዎች እያከናወነችው ያለውን ተግባር ያሳያል፡፡ 29ኛው የዓለም የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ፤ በአዘርባጃን ባኩ መካሄድ የጀመረ ሲሆን፤ ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ኢኮኖሚ ለመገንባት እያከናወነች ባለችው ተግባራት ዙርያ ገለጻ አድርጋለች። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0