ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ አትክልት እና ፍራፍሬዎችን ለአውሮፖ ገበያ አቀረበችእንደ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘገባ፤ ኢትዩ ቬጅፍሩ የተባለው የግል ድርጅት ለመጀመሪያ ጊዜ 12 ቶን የተለያዩ የአኩሪ አተር ምርቶችን ወደ ኔዘርላንድ ልኳዋል። ዘገባው ጨምሮም ምርቱ ከጅቡቲ ወደብ በመነሳት መዳረሻው እስኪደርስ 23 ቀናት ይፈጅበታል።በዚህ አመት በአዲስ አበባ በተደረገው ብሄራዊ የቡና ኢግዚቢሽን እና ግንዛቤ መፍጠሪያ ፎረም ላይ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አሕመድ ባለፈው አምስት አመት የቡና አመታዊ ምርት ከ500,000 ቶን ወደ አንድ ሚሊዮን አድጓል ብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጨምሮም ባለፈው የበጀት አመት ለውጭ ገበያ የተላከ ቡና 1.4 ቢሊዮን ዶላር በማስገባት ከፍተኛ ሪከርድ አስመዝግቧል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ አትክልት እና ፍራፍሬዎችን ለአውሮፖ ገበያ አቀረበች
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ አትክልት እና ፍራፍሬዎችን ለአውሮፖ ገበያ አቀረበች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ አትክልት እና ፍራፍሬዎችን ለአውሮፖ ገበያ አቀረበች ዘገባዎችእንደ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘገባ ፤ ኢትዩ ቬጅፍሩ የተባለው የግል ድርጅት ለመጀመሪያ ጊዜ 12 ቶን የተለያዩ የአኩሪ አተር ምርቶችን ወደ ኔዘርላንድ ልኳዋል። ዘገባው... 12.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-12T20:22+0300
2024-11-12T20:22+0300
2024-11-13T10:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий