" ሩሲያ- ኢትዮጵያ : የምንጠብቀዉ ጊዜ የለም" የተሰኘ አለምአቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም በአዲስ አበባ ተከፈተ ይህ ኮንፈረንስ በአፍሮኮም የአፍሪካ ሀገራት ኢኮኖሚ ጉዳዩች አስተባባሪ ፤ በሩሲያ የንግድ ማህበረሰብ እና በሮስኮንግረስ ፋውንዴሽን ትብብር የተዘጋጀ ነው። ይህ ኮንፈረንስ አላማ ያደረገው ለሩሲያ እና ለኢትዩጵያ የንግድ ማህበረሰብ አባላት በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ የትብብር መድረክ መፈጠር እና የሩሲያን ምርቶች እና ቴክኖሎጂዎች ለአፍሪካ ገበያ ማስተዋወቅ ነው። "እዚ የመጣነው ውጤታማ ስለሚሆኑ ፕሮጀክቶች ለማውራት ብቻ አይደለም ፤ አጋሮችን ለማግኘት ጭምር ነው። የሩሲያ ቢዝነስ ፕሮጀክቶችን እና ስታርትአፖችን መፍጠር ላይ የሚረዳን አጋር እንፈልጋለን። ይህም በብሪክስ ጉባኤ ወቅት የሩሲያው ፕሬዝዳንት እና የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስተር ያወሩበት እና ያበረታቱት ጉዳይ ነው" በማለት የአፍሪኮም ሰብሳቢ ኢጎር ሞሮዞ ለስፑትኒክ ባልደረባ ተናግረዋል።ይህ ፎረም እስከ ህዳር አምስት ይቀጥላል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
" ሩሲያ- ኢትዮጵያ : የምንጠብቀዉ ጊዜ የለም" የተሰኘ አለምአቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም በአዲስ አበባ ተከፈተ
" ሩሲያ- ኢትዮጵያ : የምንጠብቀዉ ጊዜ የለም" የተሰኘ አለምአቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም በአዲስ አበባ ተከፈተ
Sputnik አፍሪካ
" ሩሲያ- ኢትዮጵያ : የምንጠብቀዉ ጊዜ የለም" የተሰኘ አለምአቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም በአዲስ አበባ ተከፈተ ይህ ኮንፈረንስ በአፍሮኮም የአፍሪካ ሀገራት ኢኮኖሚ ጉዳዩች አስተባባሪ ፤ በሩሲያ የንግድ ማህበረሰብ እና በሮስኮንግረስ ፋውንዴሽን ትብብር... 12.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-12T18:40+0300
2024-11-12T18:40+0300
2024-11-12T19:24+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
" ሩሲያ- ኢትዮጵያ : የምንጠብቀዉ ጊዜ የለም" የተሰኘ አለምአቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም በአዲስ አበባ ተከፈተ
18:40 12.11.2024 (የተሻሻለ: 19:24 12.11.2024)
ሰብስክራይብ