የእስራኤል ሀይሎች ደቡብ ቤሩትን ደበደቡ

ሰብስክራይብ
የእስራኤል ሀይሎች ደቡብ ቤሩትን ደበደቡ ሁለቱ የአየር ጥቃቶች የተፈፀሙት ሀረት ኸሪከ ተብሎ በሚጠራው ክልል ነው። ከጥቃቱ ትንሽ ቀደም ብሎ የእስራኤል መከላከያ ጦር ስለ ማይቀረው ጥቃት እና አስር ህንፃዎችን ኢላማ አድርጎ ስለመለየቱ አስጠንቅቆ ነበር። ምስል ከማህበራዊ ድህረገፆችዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0