#sputnikviral | በሳይቤሪያ ውሾችን ሽሽት ራሱን አደጋ ላይ የጣለውን የበረሃ ድመት በአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ህይወቱ ተረፈ

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | በሳይቤሪያ ውሾችን ሽሽት ራሱን አደጋ ላይ የጣለውን የበረሃ ድመት በአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ህይወቱ ተረፈ በሩሲያ ሳይቤሪያ ካካሲያን ውስጥ ውሾችን ሽሽት ኤሌትሪክ ፖል ላይ የወጣው የበረሃ ድመት በአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ህይወቱ ተረፈ። እንደ ክልሉ የተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ገለፃ ይህ የበረሃ ድመት ከዚህ በፊት ከሰዎች ጋር የተላመደ ሳይሆን አይቀርም ብለዋል ምክንያታቸው ደግሞ ለሰዎች ፍርሀትን አለማሳየቱ ነው። ኤጀንሲው ጨምሮም የበረሃ ድመት ቁጥሩ እየተመናመነ የመጣ ለአደጋ የተጋለጠ የድመት ዝርያ ነው ብሏል። በሰው ቁጥጥር ስር እንዳይውሉ ከተከለከሉ የዱር እንስሳት ውስጥ ተመድቧል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0