ፑቲን ለስፑትኒክ መልካም የአሥረኛ ዓመት የምስረታ በዓል ተመኙየሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለስፑትኒክ አስረኛ የምስረታ በዓል መልካም ምኞችና ለቡድኑን የፈጠራ ስኬት ተመኙ።የስፑትኒክ የጋዜጠኞች ቡድን፤ “እጅግ አስፈላጊ ከሆኑ ክስተቶችን በንቃት በመከታተል፣ ታዓማኒ ዜናዎችን እና ጥልቅ ትንታኔዎችን ለተከታታዮች በማጋራት፣ ሁሌም በተረጋገጡ እና እውነታዎች ላይ በመመርኮዝ፤ ሙያዊ ኃላፊነታቸውን በብቃት፣ በፍጥነት እና በኃላፊነት እየተወጡ ይገኛሉ” ሲሉ አስረድተዋል።"በሩሲያ እና በዓለም ላይ ባሉ አበይት ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የተለያዩ አመለካከት ላላቸው ሰዎች የቀረበ መድረክ” ሲሉ ስለ ስፑትኒክ ገልጸዋል። ፑቲን " የፈጠራ ስኬት እና መልካም የሆነውን ሁሉ እመኝላችኋለው” ብለዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ፑቲን ለስፑትኒክ መልካም የአሥረኛ ዓመት የምስረታ በዓል ተመኙ
ፑቲን ለስፑትኒክ መልካም የአሥረኛ ዓመት የምስረታ በዓል ተመኙ
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን ለስፑትኒክ መልካም የአሥረኛ ዓመት የምስረታ በዓል ተመኙየሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለስፑትኒክ አስረኛ የምስረታ በዓል መልካም ምኞችና ለቡድኑን የፈጠራ ስኬት ተመኙ።የስፑትኒክ የጋዜጠኞች ቡድን፤ “እጅግ አስፈላጊ ከሆኑ ክስተቶችን በንቃት... 12.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-12T16:02+0300
2024-11-12T16:02+0300
2024-11-12T16:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий