የሴኔጋሉ የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በአለም አስተዳደር አፍሪካ ድርሻ እንዲኖራት የረዳቻትን ሩሲያን አሞካሹ

ሰብስክራይብ
የሴኔጋሉ የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በአለም አስተዳደር አፍሪካ ድርሻ እንዲኖራት የረዳቻትን ሩሲያን አሞካሹ " በተመድ ፀጥታው ምክርቤት የአፍሪካ ሀገሮች ውጤታማ የሆነ ውክልና እንዲኖራቸው  ሩሲያ ስትደግፋቸው አይተናል" ብለው ለስፑቲኒክ አፍሪካ የተናገሩት የሴኔጋሉ የከፍተኛ ትምህርት ፣ ምርምር እና ፈጠራዎች ሚኒስትር አብዱራህማን ዲዩፍ ናቸው።በሶቺ በተደረገው #ሩሲያአፍሪካ የሚኒስትሮች ኮንፈረስ ጉን ለጎን  በዋናነት ትኩረት አቅጣጫ ሰጥተው " አሁን ላይ አፍሪካ ሀይል ያላት አህጉር ነች። የሀገሮቿን ህብረት ለመፍጠርም በሂደት ላይ ነው ያለችው" በማለት ሚኒስትሩ ንግግር አድርገዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0