አፍሪካ ከሩሲያ ጋር ሙሉ ለሙሉ "ከቅኝ ግዛት የጸዳ” ግንኙነት አላት ሲሉ የሴኔጋል ከፍተኛ ትምህርት ሚንስትር ተናገሩ አፍሪካ ለሩሲያ ትልቅ እድልን የምትሰጥ ሲሆን፣ አፍሪካም ከሞስኮ ጋር በሚደረጉ ዘርፈብዙ የንግድ ስምምነቶች ከፍተኛ ጥቅም ማግኘት ትችላለች ሲሉ ኤል ሀጂ አብዱራህማን ዲዩፍ በሶቺ በተካሄደው የ #ሩሲያአፍሪካ የሚኒስትሮች ኮንፍረንስ ወቅት ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቆይታ ተናግረዋል። እንደ ተናጋሪው ገለፃ አፍሪካውያን ሩሲያን ከሌሎች አጋሮች መካከል አስተማማኝ አጋር አድርገው ሊመለከቱ ይችላሉ። "ዋናው የማጠቃለያ ነጥብ፤ እኛ ሙሉ በሙሉ ከቅኝ ግዛት ነፃ በሆነ ሁኔታ ውስጥ እና ሙሉ በሙሉ ያልተገደበ እና እኩል የሆን ግንኙነት ውስጥ መሆናችን ነው" ሲሉ አጠቃለዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
አፍሪካ ከሩሲያ ጋር ሙሉ ለሙሉ "ከቅኝ ግዛት የጸዳ” ግንኙነት አላት ሲሉ የሴኔጋል ከፍተኛ ትምህርት ሚንስትር ተናገሩ
አፍሪካ ከሩሲያ ጋር ሙሉ ለሙሉ "ከቅኝ ግዛት የጸዳ” ግንኙነት አላት ሲሉ የሴኔጋል ከፍተኛ ትምህርት ሚንስትር ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ከሩሲያ ጋር ሙሉ ለሙሉ "ከቅኝ ግዛት የጸዳ” ግንኙነት አላት ሲሉ የሴኔጋል ከፍተኛ ትምህርት ሚንስትር ተናገሩ አፍሪካ ለሩሲያ ትልቅ እድልን የምትሰጥ ሲሆን፣ አፍሪካም ከሞስኮ ጋር በሚደረጉ ዘርፈብዙ የንግድ ስምምነቶች ከፍተኛ ጥቅም ማግኘት... 12.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-12T12:22+0300
2024-11-12T12:22+0300
2024-11-12T12:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
አፍሪካ ከሩሲያ ጋር ሙሉ ለሙሉ "ከቅኝ ግዛት የጸዳ” ግንኙነት አላት ሲሉ የሴኔጋል ከፍተኛ ትምህርት ሚንስትር ተናገሩ
12:22 12.11.2024 (የተሻሻለ: 12:44 12.11.2024)
ሰብስክራይብ